Tuesday, September 07, 2010

Latest News

የረመዳን የመጨረሻ ቀናት

ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስርት ቀናት

በጣሀ አህመድ

የእነዚህን አሰርት የረመዳን ቀናት በተለይም ለሊቶችን ታላቅ ደረጃ የሚሰጣቸው ስለመሆኑ የተለያዩ ነጥቦችን ማንሳት ቢቻልም ዋና ዋናዎቹን ለመጠቆም እወዳለሁ፡

ð የረመዳን ወር ታላቅ ወር መሆኑ ለሁላችንም ግልጽ ነው፡፡ ስለታላቅነቱም ብዙ ሳንሰማ ወይም ሳናነብ አልቀረን ይሆናል፡፡ የረመዳን ወር የላቀ ታላቅ ወር እንደመሆኑ ሁሉ ከቀናቶቹና ከለሊቶቹ የመጨረሻዎቹ አስሩ ለየት ያለ ቦታ ሊሰጣቸው የሚገቡ ናቸው፡፡ እነዚህን አሰርት የረመዳን ቀናት በተለይም ለሊቶች ታላቅ ደረጃ ልንሰጠቸው እንደሚገባ የሚያመለክቱ የተወሰኑ ነጥቦችን በአጭሩ ለመጥቀስ እወዳለሁ፡፡

አንደኛ፡- የአላህ መልዕክተኛ በነዚህ አስርት ቀናት እና ለሊቶች የነበራቸው የአምልኮ ሁኔታ የምዕመናን እናት ዓኢሻ (ረዲየላዑ ዓንሀ) እንዲህ ብለዋል፡፡ ‹‹የአላህ መልዕክተኛ ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስርት ከሌላ ጊዜ በተለየ መልኩ (በዒባዳ) ላይ ይተጉ ነበር›› ሙስሊም ዘግበውታል

የአላህ መልዕክተኛው የለሊቱ አብዛኛውን ክፍል ከእንቅልፍ በመራቅ ህያው ያደርጉት ነበር፡፡ አሁንም ዓኢሻ (ረዲየላዑ ዓንሀ)  እንዲህ ብለዋል፡፡

Read more: የረመዳን የመጨረሻ ቀናት

 

Ethiopia Devalues Its Birr Currency 17% Against Dollar, Central Bank Says

(Bloomberg.com) Ethiopia devalued its currency, the birr, by 17 percent against the dollar, the third such move in the past 14 months, according to the National Bank of Ethiopia.
The exchange rate was quoted at 16.351 per dollar today compared with 13.628 yesterday, according to the website of the Addis Ababa-based central bank. It was trading at 11.381 on July 10 last year.
The devaluation will crimp imports and make it easier to boost foreign currency reserves. Ethiopia needs to raise its reserves to 3 months of import cover from 2.3 months to cushion its economy from external shocks, a June report from the International Monetary Fund said.
There is a “need for a 10 percentage point real exchange rate depreciation” in order to achieve that goal, the IMF said in the report.
Ethiopia’s trade deficit was expected to grow to $7 billion in the fiscal year to July 7 from $6.3 billion the year before, according to IMF figures.




 

   

Al Arabia TV aired the issue of Ethiopian Muslims in the city of Axum

After being denied official construction permission back home, Muslim Ethiopians in the United States built the First Hijrah mosque and community center to commemorate the first immigration in the history of Islam and counter discriminatory practices by the Ethiopian government.
The First Hijrah mosque, literally meaning the mosque of the first immigration, is located in Washington, D.C., almost two miles from the White House.
The name of the mosque refers to the immigration in year 615 of a group of the prophet's followers, the first to enter Islam, to the northern Ethiopian city of Axum, seeking refuge from the persecution of the Quraish tribe in Mecca.
They lived there under the protection of the Christian Emperor Ashama ibn Abjar, also called al-Najashi, who denied Quraish's request to hand the refugees...Read More

واشنطن - أحمد الشيتي

قصة تجمع بين الغرابة وبين التمكين في الأرض, فبعد أن شددت السلطات الإثيوبية في مدينة أكسوم تدابيرها على (أرض النجاشي وعرين مملكته) تلك الأرض التي استقبل بها الأحباش وفد المسلمين في الهجرة الأولى, أخبرنا المصلون الأحباش في واشنطن بأن كتاب تصريحِ لإقامة مسجد للمسلمين الأحباش في مدينة أكسوم غير مسموح به ولا يصرح لهم بذلك, إلا إذا سُمح للمسيحيين بإقامة كنيسة في مكة المكرمة

 

 

 

   

ዘምዘም ባንክ በምስረታ ላይ ነው

‹‹ከወለድ ነፃ የባንክ ሥርዓት አማራጭ የባንክ አገልግሎት ከመስጠት አንፃር ከፍተኛ ሚና ይጫወታል›› አቶ ጀማል ሙዘይን

አቶ ጀማል ሙዘይን በምስረታ ላይ ያለው የዘምዘም ባንክ አደራጅ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበር ናቸው፡፡ አቶ ጀማል ቀደም ሲል በሕብረት ባንክና በወጋገን ባንኮች  በምክትል ፕሬዚዳንትነት የሠሩ ሲሆን፣ ከኢዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ይዘዋል፡፡
እንዲሁም ፈረንሳይ ከሚገኝ አንድ ተቋም የድህረ ምረቃ ዲፕሎማ በባንክና በፋይናንስ መርሐ ግብርም አግኝተዋል፡፡ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን ይህን ያለ ወለድ ለመሥራት የተዘጋጀ ባንክ የምስረታ ሁኔታ ምን ላይ እንዳለና የዚህ ባንክ ሥርዓት ምን እንደሆነ ከአስራት ሥዩም ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡
ሪፖርተር፡- በቅድሚያ ያለወለድ የሚሠራ ባንክ በኢትዮጵያ ለማቋቋም ሐሳቡ እንዴት መነጨ?
አቶ ጀማል፡- በሕብረት ባንክ የኦፕሬሽንስ ዘርፍ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆኜ በምሠራበት ወቅት ወደ ባንኩ ከሚመጡ ደንበኞች መካከል የሙስሊም ሃይማኖት ተከታዮች ነበሩበት፡፡ በወቅቱ ኃላፊነቴም ስለነበር ወለድ የማይፈልጉትን እነዚህን ደንበኞች እንዴት ማስተናገድ አለብኝ ብዬ በጣም እጨነቅ ነበር፡፡ በወቅቱ ስለ ከወለድ ነፃ የሚሠራ የባንክ ሥርዓት የማውቀው ነገር አልነበረም፡፡ በመሆኑም መዛግብት ማገላበጥ ጀመርኩ፤ ወዲያውም ለባንኩ የማኔጅመንት ቦርድ የከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎትን በተመለከተ ፕሮፖዛል አቀረብኩ፡፡ ነገር ግን መልሱን ሳልሰማ እንደ አጋጣሚ ሆኖ እኔ ወደ ግል ሥራዬ መግባት ስለነበረብኝ ባንኩን ለቀቅኩ፡፡ ‹‹ሻዶ ኢንዱስትሪስ›› የሚል የግል የአማካሪ ድርጅት ከሌሎች ባለሙያዎች ጋር በመሆን ከጀመርኩ በኋላም ቢሆን ግን የዚህ ከወለድ ነፃ ባንክን ጉዳይ ልዘነጋው አልቻልኩም፡፡ በወቅቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትሪሊዮን ዶላር የሚንቀሳቀስበት ኢንዱስትሪ እንደሆነም ተረዳሁ፡፡ Read More


 

   

እስላማዊ ዐውደ ርዕዩ (Exhibition) ዛሬ ይጠናቀቃል

(በሔኖክ ያሬድ)
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የተጠቀሙባቸውን ታሪካዊ ፋይዳ፣ ያላቸውን ቅርሶች ለቱሪስት መስህብነት ለማዋል ጥረቱ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትሩ አሳሰቡ፡፡

ሚኒስትሩ አምባሳደር መሐሙድ ድሪር፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከአወሊያ 98 ጀምዓ ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን እስላማዊ ዐውደ ርዕይ ነሐሴ 6 ቀን 2002 ዓ.ም. በኤግዚቢሽን ማዕከል ሲከፍቱ እንዳስገነዘቡት፣ ቀደምት ትውልዶች የተገለገሉባቸውን ቅርሶች ለቱሪስት መስህብነት በማዋል ተጠቃሚ መሆን ይቻላል፡፡

የጠቅላይ ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ሼህ አህመዲን ሼህ አብዱላሂ እንዳሉት፣ በግሰለቦች የሚገኙትን ቅርሶች በማዕከል በማሰባሰብ የእስልምናን ትክክለኛ ገጽታ ማስተዋወቅና ለትውልድ የማስተላለፍ ኃላፊነት ከሁሉም ኅብረተሰብ ይጠበቃል፡፡

ለአራት ቀን እየተካሄደ ያለውና ዛሬ በሚጠናቀቀው ዐውደ ርዕይ በትግራይና በሐረሪ፣ በደቡብና በኦሮሚያ፣ በአዲስ አበባም የሚገኙ 13 ድርጅቶች ተሳትፈዋል፡፡


 

   

Page 1 of 29

የሬዲዮ ቢላል እለታዊ ስርጭት

There seems to be an error with the player !

Radio Bilal Account

Bilal Communication  Inc.
4324 Georgia Avenue, NW
Washington, DC 20011
Tel +1 202 239 1485


Account Name:
Bilal Communication, INC. USA Washington,DC
Bank Account:Sun Trust Bank ABA

or

Bilal Communication, INC. USA Washington,DC
Bank of American

For Account # Contact us

User Menu

Donate ሰደቃ

Thank you for your donation To expand our media .

Amount: 

Hijri Date


ADS

Letest News

Move
-

Top Headline

Top Headline

http://www.convention.badrethiopia.org/logo.jpg

Read More...

Ato.Mohammed Ali Mohammed JavaScript is disabled! To display this content, you need a JavaScript capable browser. Adobe Flash Player not installed or older than 9.0.115! Dr.Lij ('prince') Asfa-Wossen...

Read More...