Tuesday, September 07, 2010

አሰላሙ አለይኩም Welcome السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

የሃይማኖት መሪዎች ለተፎካካሪ ፓርቲዎች መልዕክት አስተላለፉ

በመጪው ሳምንት የሚካሄደው አራተኛው አገራዊ ምርጫ ሰላማዊ እንዲሆን የሃይማኖት መሪዎቹ ለ63ቱ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች የሰላም መልዕክት አስተላለፉ፡፡ የኦርቶዶክስ፣ የእስልምና፣ የካቶሊክና የፕሮቴስታንት የሃይማኖት መሪዎች ግንቦት 5 ቀን 2002 ዓ.ም. በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት መልዕክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡ የሃይማኖት መሪዎቹ ላለፉት ስድስት ወራት የሰላም ምኞትን ዕውን ለማድረግ በሠፊው ሲንቀሳቀሱ እንደነበር አስታውቀዋል፡፡ የፖለቲካ ፓርቲዎችም በምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት በመገኘት የጥሪ መልዕክቱን ተከታትለዋል፡፡

በወቅቱ የተገኙት የሃይማኖት መሪዎች፣ የኦርቶዶክስ ፓትሪያርክ አቡነ ጳውሎስ፣ የኢትዮጵያ የእስልምና ጉዳይ ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት ሼሕ አህመዲን ሼህ አብዱላሒ፣ የኢትዮጵያ ካቶሊካውያን ጳጳሳት ጉባኤ ፕሬዚዳንት አቡነ ብርሃነ ኢየሱስ ሊቀ ጳጳሳት ዘካቶሊካውያን፣ የኢትዮጵያ ወንጌላዊት መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን ጠቅላይ ጸሐፊ ዶ/ር ቄስ ብርሃኑ ኦፍገአ ናቸው፡፡

በአቡነ ጳውሎስ በተጀመረው መልዕክት ሁሉም የሃይማኖት መሪዎች ምርጫው ፍትሐዊና ሰላማዊ እንዲሆን ጥልቅ ፍላጐት እንዳላቸው ገልጸዋል፡፡

የሃይማኖት መሪዎቹ ምርጫው ፍትሐዊና ሰላማዊ እንዲሆን ፀሎት እንደሚያደርጉ የገለጹ ሲሆን፣ ሁሉም የፖለቲካ ፓርቲዎች በወንድማማችነት መንፈስና በመፈቃቀር አብረው እንዲሠሩ የሰላም ጥሪ አስተላልፈዋል፡፡..READ MORE


 

 

ምርጫ 2002 - የፖለቲካ ፓርቲዎችና የምርጫ ዝግጅቶቻቸው

  • "የኢሕአዴግ ትልቁ አጀንዳ ምርጫውን ሰላማዊ ማድረግ ነው" አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ - ኢሕአዴግ

  • "ገዢው ፓርቲ እንደ ቅንጅት የሚፈራው ፓርቲ የለም" አቶ አየለ ጫሚሶ - ቅንጅት

  • "ከሌሎቹ ምርጫዎች ከተገኘው የተለየ ውጤት አንጠብቅም" አቶ ዘለሌ ፀጋ ሥላሴ - መኢዴፓ

  • "ምርጫውን ለማሸነፍ የሚያስችል ወንበር እናገኛለን" አቶ ሳምሶን ጌታቸው - መኢአድ

  • "75 በመቶ ሥራችንን አሳክተናል፣ የሚቀረን ማሸነፍ ብቻ ነው" አቶ ልደቱ አያሌው - ኢዴፓ

  • "መድረክ ምርጫውን ካሸነፈ፣ ብቻውን መንግሥት የማቋቋም ብቃት አለው" ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ - መድረክ

 

 

የሶማሌ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫው አንሳተፍም አሉ

   በሶማሌ ክልል የሚወዳደሩ የተቃዋሚ ፖለቲካ ፓርቲዎች የብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በውድድሩ እንድንሳተፍ ፍቃደኛ ባለመሆኑ ከውድድሩ ወጥተናል ሲሉ አስታወቁ፡፡
በሶማሌ ክልል የሚወዳደሩ ሦስቱ የተቃዋሚ ፓርቲዎች፣ ሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ቅንጅት (ሶዴኃቅ)፣ ድል ወቢ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ  (ድሕዴን) ዲቤና ደጊኒ ሕብረተሰብ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ዲደሕዴን) በግንቦት 15ቱ ምርጫ እንደማይሳተፉ ገልጸዋል፡፡ እንደፓርቲዎቹ አመራር ገለጻ፣ የሶማሌ ክልል ምርጫ እንደወትሮው በነሐሴ ወር 2002 ዓ.ም. እንደሚካሄድ ቦርዱ በተለያዩ የዜና አውታሮች ማሰራጨቱ የአደባባይ ምስጢር ነው በማለት ፓርቲዎቹ ሰፊ ጊዜ አለን ሲሉ መዘናጋታቸውን ተናግረዋል፡፡ በተጨማሪም "በክልሉ የሚወዳደረው ገዢው ፓርቲ (ሶዴፓ) ከምርጫ ቦርድ ጋር በመተባበር የሶማሌ ክልል ምርጫ ከመላው ኢትዮጵያ ፓርቲዎች ጋር ግንቦት 15 እንዲካሄድ ጉዳዩ ከማይመለከታቸው በ34 ድርጅቶች ድምፅ ብልጫነት የካቲት 22 ቀን 2002 ዓ.ም. ለመወሰን ችሏል፡፡" ብለዋል፡፡

Read more: የሶማሌ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በምርጫው አንሳተፍም አሉ

 

እስሊማዊ የባህል ማዕከል (እስሊሚክ ካሌቸራሌ ሴንተር ) የሙስሉሞችን ታሪክና ባህል ለማጥናትና ለማስጠናት ጥረት እየተደረገ መሆኑ ተሰማ።

አዱስ አበባ ሚያዚያ 27 \2002 

እስሊማዊ የባህል ማዕከል (እስሊሚክ ካሌቸራሌ ሴንተር ) የሙስሉሞችን ታሪክና ባህሌ ለማጥናትና ለማስጠናት ጥረት እያተደረገ መሆኑን ከበር ሰማን።
የድርጅቱ ዲይሬክተር አቶ መሃመድ ጢዮ ሇሬዱዮ ቢሊሌ እንዯተናገሩት በ 1998 የተቋቋመው የእስሊማዊ የባህሌ ማዕከሌ በዋናነት ከያዛቸው ዓሊማዎች መካከሌ የኢትዮፕያ ሙስሉሞችን ታሪክ ማጥናትና ማስጠናት ብልም የኢትዮፕያ ታሪክ አካሌ በመሆን ተመዝግበው እንዱቀመጡ ማድረግ ይገኝበታሌ።
በዚህ ረገድ በኢትዮፕያ እስሌምና ታሪክ ጉሌህ ሚና ያሊቸው በርካታ ዓሉሞችና መሻዓኢኮች ታሪክ በአግባቡ ባሇመጠናቱ ይህን ታሪክ ተቋማዊ በሆነ መሌኩ ማጥናትና ሇህብረተሰቡ ሇማስተዋወቅ ማዕከለ በመስራት ሊይ መሆኑን ገሌጠዋሌ።
በእስካሁኑ ጥረቱ ማዕከለ ካከናወናቸው ጉዲዮች መካከሌ የንጉስ አባጅፋር መሃመድ ቢን ሱሌጣን ታሪክ በመጠናት ሊይ ነው።
በወቅቱ ከነበሩ እስሊማዊ መንግስታት መሪዎች አንደ የነበሩት፤ በኢትዮፕያ ታሪክ የአረቦችና ኢትዮጵያን ግንኙነት ሇማጠናከር ከፍተኛ ሚና የተጫወቱትና በኢትዮፕያ እስሌምና እንዱስፋፋ ከፍተኛ ጥረት ያዯረጉት የንጉስ አባጅፋር ታሪክ እንዱሁም ከእስሌምና አኳያ የሰሯቸውን ስራዎች አስመሌክቶ ጥናቱ 50 በመቶ መሰራቱን ነው የተናገሩት አቶ መሃመድ።
ጥናቱ ከተጠናቀቀ በሗሊም የጥናቱን ውጤት ሇህብረተሰቡ የማስተዋወቅ ስራዎች እንዯሚሰሩ የገሇጹት ዲይሬክተሩ፤ በቀጣይ የኢትዮፕያ ታሊሊቅ ዑሇማዎችን ታሪክና ሇማጥናት እቅድ መያዙንም አመሌክተዋሌ።
እስሊማዊ ግንዛቤን ሇማስፋት ማዕከለ በሚያዯርገው ጥረት የተሇያዩ የትምህርት መድረኮችን በማዘጋጀትና በተሇያዩ የስነዕሁፍ ውጤቶች በመጠቀም ትክክሇኛ እስሊማዊ ግንዛቤን ሇህብረተሰቡ ሇማሰራጨት እየተንሳቀሰ መሆኑንም ገሌጠዋሌ።
ኢስሊማዊ የጥናትና ምርምር ስራዎችን ማበረታታት ቀዯም ሲሌ ትኩረት ያሌተሰጠው ዘርፍ በመሆኑ ሙስሉም ምሁራንና ተመራማሪዎች በዚህ ዘርፍ እንዱሰማሩ የማበረታታትና ምቹ ሁኔታዎችን የመፍጠር ስራዎችንም በመስራት ሊይ ይገኛሌ ብሇዋሌ።
በማህበራዊና ሃይማኖታዊ ርጽሰ ጉዲዮች ዙሪያ የውይይት መድረኮች በማካሄድና የስሌጠና እድልችን በማመቻቸት ረገድም የተሇያዩ ስራዎች መሰራታቸውን ተናግረዋሌ።
በመሆኑም በስሌጠና ረገድ ከአፋር፤ከሱማላ፤ከቤኒሻንጉሌ ፤ከሃረሪ፤’ከኦሮሚያ፤ከድሬዲዋና ከአዱስ አበባ ሇተውጣጡ 24 የመገናኛ ብዙሃን ባሇሙያዎች ስሌጠና እንዱሰጥ መዯረጉንም ገሌጠዋሌ።
ወቅታዊና አነገብጋቢ በሆኑ ማህበራዊና ሃይማኖታዊ ርዕሰጉዲዮች ዙሪያ በተካሄደ የውይይት መድረኮች ሶስት ሺ የሚጠጉ ተሳታፊዎች የተገኙበት ውይይት መካሄደን ገሌጠዋሌ።
በእስሊማዊ አንድነት፤በጊዜ አጠቃቀም በመቻቻሌና በመሳሰለት ርጽሰ ጉዲዮች በተዯረጉ የውይይት መድረኮችም ተሳታፊዎቹ በርካታ ቁምነገሮችን መገንዘብ መቻሊቸውን አቶ መሃመድ ሇሬዱዮ ቢሊሌ ገሌጠዋሌ።
ማዕከለ ሉያከናውን ሊቀዲቸው የተሇያዩ ስራዎች በአገር ውስጥም ሆነ በወጭ የሚኖሩ ሙስሉም ኢትዮጵያውያን የሞራሌ የገንዘብና የቁሳቀስ እገዛ እንዱያዯርጉም ጥሪ አቅርበዋሌ።

 

PM Meles Zenawi Opens Himself to the Public

(By Phillip Barea) In a political move reminiscent of the 2008 Obama election campaign in the U.S., Ethiopian Prime Minister Meles Zenawi has adopted an open access policy.

During the run up to Ethiopia’s 4th national election Regional governments, regular citizens, and members of the Diaspora will be able to pose questions directly to the prime minister via telephone and email. All are actively encouraged to take advantage of this rare opportunity.

According to the press release issued today by the EPRDF office, the contact details are:

You can submit your questions through the following mobile phones

0912 85 82 88
0912 04 37 76
0912 09 07 97 and
0913 36 00 89

And also in the following office landline phones
0111 23 43 14
0111 23 41 17
0111 24 34 65


 

   

Obama Hosts Presidential Summit on Entrepreneurship

U.S. President Barack Obama speaks at the Presidential Summit on Entrepreneurship at the Ronald Reagan Building in Washington, DC. Obama has announced a string of new educational and entrepreneurial exchanges with Muslim nations, in a bid to honor his promise to forge a new beginning with Islam. Source: France 24U.S. President Barack Obama is hosting a conference of more than 250 entrepreneurs from 50 countries, many with large Muslim populations, to encourage greater economic ties between the United States and the Muslim world. 

Fulfilling a pledge he made in his Cairo speech to the Muslim world last June, President Obama invited to Washington successful business and social entrepreneurs to strengthen America's engagement with Muslim-majority countries.

In a speech to the summit, Mr. Obama announced new programs designed to bring together entrepreneurs, so they can learn from one other. "The United States is launching several new exchange programs," said President Obama. "We will bring business and social entrepreneurs from Muslim-majority countries to the United States and send their American counterparts to learn from your countries. 
The president announced a new program to assist women in technology fields who will have the opportunity to come to the United States for internships and professional development...Read More


 

   

Muslims on a rocky path to British parliament

LONDON // A record number of Muslims – including the first women – will become MPs when Britain goes to the polls on May 6. But the path to parliament for many of them has been, and still is, a rocky one.
There were four Muslim members when the House of Commons was dissolved earlier this month: all men and all belonging to the Labour Party.Come May 7, this number should have at least doubled with several Muslim women standing excellent chances of being elected, including the first Conservative women with Asian backgrounds.

Yet simply getting to a position where a Muslim can stand for public office has required extraordinary drive and determination, even when the three major political parties have given them their backing.
Muslim women candidates have had a particularly tough time, despite the fact that the parties have introduced all-women shortlists in some constituencies a bid to correct the gender imbalance in the male-dominated parliament...Read More


 

   

Ambassadors of Islam

(Source Islamicity.com, by By: Tayseir Mahmoud Shababul Haq) I am a hijabi Muslim woman, and I refuse to reduce my hijab to a scarf much like those before me. Hijab goes beyond my modest dress code and my head cover. Hijab is my lifestyle. Over the years, it has built my character and shaped my behavior. Hijab has brought me closer to my creator. My hijab is very much feminine. It is a tool given to every woman that no man is able to acquire through wit or strength. 

As a hijabi, I am a walking representation of Islam. This form of dawah does not require brochures or speeches. The statement I make as I walk streets from Texas to the Middle East is stronger than your most colorful brochure. I am everyday an ambassador of Islam, accepting the responsibility as much as I am the honor. The responsibility my hijab has given me is a fierce passion continuously driving me to seek knowledge about my faith and share it with others. It is the reason I am able to speak to you in your language, a language that is not my native tongue...Read More


 

   

Radio Bilal April 8, 2010 Broadcast Highlights

News - National  news in brief.  የአገርና የዉጭ ዋና ዋና ዜና

The Stars  - (ክዋክብት)...About Jimma Abbaa Jiffar

To Explore Ethipian Muslims Scholars. The Jewels who shone the generations through their strive and the stars who spark intelligence through the nation

በመስዋእትነትና በጠንካራ ትግላቸው ለትዉልድ የደመቁ ትውልድን ያደመቁ በመላዉ አገሪቱ ላይ እዉቀትን ያንጸባረቁ ክዋክብት  የሆኑ የኢትዮጵያ ሙስሊም ኡለሞች ዉሎ የሚዘከርበት

Daawa An Ideal Islamic family - Life according to Quran and Hadith,  By Sheik Khalid Omer. USA

Oromiffa - By Ustaz Mohamed ኦሮምኛ በኡስታዝ አህመድ ሐምዛ

 

   

Radio Bilal April 7, 2010 Broadcast Highlights

News - National and International news in brief.  የአገርና የዉጭ ዋና ዋና ዜና

Social Issue *Our social problem and Islamic Remedy. featuring Sheik Hamid Mussa produced by Akmel Negash
 
ማህበራዊ ችግሮችና ኢስላማዊ መፍትሔ በአክመል ነጋሽ
 
The Rape victims in Ethiopia - በኢትዮጵያ የአስገድዶ መድፈር ሰለባዎች by Br. Yusuf G.
 
Oromiffa - By Ustaz Mohamed ኦሮምኛ በኡስታዝ አህመድ ሐምዛ


 

   

Page 4 of 17

የሬዲዮ ቢላል እለታዊ ስርጭት

There seems to be an error with the player !

Radio Bilal Account

Bilal Communication  Inc.
4324 Georgia Avenue, NW
Washington, DC 20011
Tel +1 202 239 1485


Account Name:
Bilal Communication, INC. USA Washington,DC
Bank Account:Sun Trust Bank ABA

or

Bilal Communication, INC. USA Washington,DC
Bank of American

For Account # Contact us

User Menu

Our Visitors

mod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_countermod_vvisit_counter
mod_vvisit_counterToday87
mod_vvisit_counterYesterday401
mod_vvisit_counterThis week898
mod_vvisit_counterLast week2734
mod_vvisit_counterThis month2346
mod_vvisit_counterLast month11988
mod_vvisit_counterAll335373

Online (20 minutes ago): 9
Your IP: 38.107.191.93
,
Now is: 2010-09-07 05:33

Dr. Beyene Petros at paltalk

Dr.Beyene Petros chairman for the Southern Ethiopian Peoples' Democratic Coalition (SEPDC) was a Guest at Ethio-Interfaith Dialogue for Justice Paltalk room Feb. 6 2010 

Donate ሰደቃ

Thank you for your donation To expand our media .

Amount: 

Hijri Date


ADS

Letest News