አርዕስተ ዜና
አሰላሙ አለይኩም Welcome السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
!!!!!!! ዘካተል ፊጥር እና አፈጻጸሙ !!!!!!
ዘካተል ፊጥር ከረመዳን ወር ፆም መጠናቀቅ ጋር በተያያዘ ግዴታ የሚሆን የዘካ አይነት ነው፡፡
የተደነገገበት ጥበብ ድሆች በባዕሉ (ዒድ) እለት ሰዎችን ከመለመን እንዲድኑና የእለቱ ደስታ ተካፋይ እንዲሆኑ ማድረግ እንዲሁም በፆም ወቅት ተከስተው ላለፉ አንዳንድ ጉድለቶች (ግድፈቶች) ማሟያ እንዲሆን ነው፡፡ ይህን አስመልክቶ ዐብደላህ ኢብን አባስ እንዲህ ይላሉ፡፡
عن ابن عباس ـ رضي الله عنهما ـ قال: "فرض رسول الله صلى الله عليه وسلم زكاة الفطر طهرة للصائم من اللغو والرفث وطعمة للمساكين، فمن أداها قبل الصلاة فهي زكاة مقبولة، ومن أداها بعد الصلاة فهي صدقة من الصدقات" رواه أبو داود وابن ماجه
‹‹የአላህ መልዕክተኛ (የአላህ ሰላትና ሰላም በእርሳቸው ላይ ይሁን) ዘካተል ፊጥርን ለፆመኛ ለ ‘ለግዉ’ (ጥቅም ለሌላቸው ውድቅ ንግግሮችና ተግባሮች) እና ለ ‘ራፈስ’ (ፆታዊ ስሜትን ቀስቃሽ ለሆኑ ንግግሮች) ማፅጃ፤ ለምስኪኖች (ድሆች) መብል ሲሆን በግዴታ መልኩ ደንግገውታል፡፡ ስለዚህም ከኢድ ሰላት በፊት (ዘካውን በመስጠት ግዴታውን የተወጣ) ተቀባይነት ያለው ዘካን ሰጥቷል፤ ከኢድ ሰላት በኋላ ዘካውን የሰጠ ከሌላ ግዴታ ያልሆነ ሰደቃ አንዱ እንደሆነ ይታሰብለታል፡፡›› (አቡዳውድ እና ኢብኑ ማጃህ ዘግበውታል)
ዘካተል ፊጥርን መስጠት እያንዳንዱ ሙስሊም ላይ በነፍስ ወከፍ ግዴታ ሲሆን፤ እያንዳንዱም አባወራ የራሱን ጨምሮ በእርሱ ስር ስላሉ ቤተሰቦቹ ሁሉ መስጠት ይጠበቅበታል፡፡
የረመዳን የመጨረሻ ቀናት
ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስርት ቀናት
በጣሀ አህመድ
የእነዚህን አሰርት የረመዳን ቀናት በተለይም ለሊቶችን ታላቅ ደረጃ የሚሰጣቸው ስለመሆኑ የተለያዩ ነጥቦችን ማንሳት ቢቻልም ዋና ዋናዎቹን ለመጠቆም እወዳለሁ፡
ð የረመዳን ወር ታላቅ ወር መሆኑ ለሁላችንም ግልጽ ነው፡፡ ስለታላቅነቱም ብዙ ሳንሰማ ወይም ሳናነብ አልቀረን ይሆናል፡፡ የረመዳን ወር የላቀ ታላቅ ወር እንደመሆኑ ሁሉ ከቀናቶቹና ከለሊቶቹ የመጨረሻዎቹ አስሩ ለየት ያለ ቦታ ሊሰጣቸው የሚገቡ ናቸው፡፡ እነዚህን አሰርት የረመዳን ቀናት በተለይም ለሊቶች ታላቅ ደረጃ ልንሰጠቸው እንደሚገባ የሚያመለክቱ የተወሰኑ ነጥቦችን በአጭሩ ለመጥቀስ እወዳለሁ፡፡
አንደኛ፡- የአላህ መልዕክተኛ በነዚህ አስርት ቀናት እና ለሊቶች የነበራቸው የአምልኮ ሁኔታ የምዕመናን እናት ዓኢሻ (ረዲየላዑ ዓንሀ) እንዲህ ብለዋል፡፡ ‹‹የአላህ መልዕክተኛ ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስርት ከሌላ ጊዜ በተለየ መልኩ (በዒባዳ) ላይ ይተጉ ነበር›› ሙስሊም ዘግበውታል
የአላህ መልዕክተኛው የለሊቱ አብዛኛውን ክፍል ከእንቅልፍ በመራቅ ህያው ያደርጉት ነበር፡፡ አሁንም ዓኢሻ (ረዲየላዑ ዓንሀ) እንዲህ ብለዋል፡፡
Ethiopia Devalues Its Birr Currency 17% Against Dollar, Central Bank Says
(Bloomberg.com) Ethiopia devalued its currency, the birr, by 17 percent against the dollar, the third such move in the past 14 months, according to the National Bank of Ethiopia.
The exchange rate was quoted at 16.351 per dollar today compared with 13.628 yesterday, according to the website of the Addis Ababa-based central bank. It was trading at 11.381 on July 10 last year.
The devaluation will crimp imports and make it easier to boost foreign currency reserves. Ethiopia needs to raise its reserves to 3 months of import cover from 2.3 months to cushion its economy from external shocks, a June report from the International Monetary Fund said.
There is a “need for a 10 percentage point real exchange rate depreciation” in order to achieve that goal, the IMF said in the report.
Ethiopia’s trade deficit was expected to grow to $7 billion in the fiscal year to July 7 from $6.3 billion the year before, according to IMF figures.
Al Arabia TV aired the issue of Ethiopian Muslims in the city of Axum
After being denied official construction permission back home, Muslim Ethiopians in the United States built the First Hijrah mosque and community center to commemorate the first immigration in the history of Islam and counter discriminatory practices by the Ethiopian government.
The First Hijrah mosque, literally meaning the mosque of the first immigration, is located in Washington, D.C., almost two miles from the White House.
The name of the mosque refers to the immigration in year 615 of a group of the prophet's followers, the first to enter Islam, to the northern Ethiopian city of Axum, seeking refuge from the persecution of the Quraish tribe in Mecca.
They lived there under the protection of the Christian Emperor Ashama ibn Abjar, also called al-Najashi, who denied Quraish's request to hand the refugees...Read More
واشنطن - أحمد الشيتي
ዘምዘም ባንክ በምስረታ ላይ ነው
‹‹ከወለድ ነፃ የባንክ ሥርዓት አማራጭ የባንክ አገልግሎት ከመስጠት አንፃር ከፍተኛ ሚና ይጫወታል›› አቶ ጀማል ሙዘይን
አቶ ጀማል ሙዘይን በምስረታ ላይ ያለው የዘምዘም ባንክ አደራጅ ኮሚቴ ምክትል ሊቀመንበር ናቸው፡፡ አቶ ጀማል ቀደም ሲል በሕብረት ባንክና በወጋገን ባንኮች በምክትል ፕሬዚዳንትነት የሠሩ ሲሆን፣ ከኢዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ በኢኮኖሚክስ የመጀመሪያ ዲግሪያቸውን ይዘዋል፡፡
እንዲሁም ፈረንሳይ ከሚገኝ አንድ ተቋም የድህረ ምረቃ ዲፕሎማ በባንክና በፋይናንስ መርሐ ግብርም አግኝተዋል፡፡ በኢትዮጵያ የመጀመሪያ የሆነውን ይህን ያለ ወለድ ለመሥራት የተዘጋጀ ባንክ የምስረታ ሁኔታ ምን ላይ እንዳለና የዚህ ባንክ ሥርዓት ምን እንደሆነ ከአስራት ሥዩም ጋር ቆይታ አድርገዋል፡፡
ሪፖርተር፡- በቅድሚያ ያለወለድ የሚሠራ ባንክ በኢትዮጵያ ለማቋቋም ሐሳቡ እንዴት መነጨ?
አቶ ጀማል፡- በሕብረት ባንክ የኦፕሬሽንስ ዘርፍ ምክትል ፕሬዚዳንት ሆኜ በምሠራበት ወቅት ወደ ባንኩ ከሚመጡ ደንበኞች መካከል የሙስሊም ሃይማኖት ተከታዮች ነበሩበት፡፡ በወቅቱ ኃላፊነቴም ስለነበር ወለድ የማይፈልጉትን እነዚህን ደንበኞች እንዴት ማስተናገድ አለብኝ ብዬ በጣም እጨነቅ ነበር፡፡ በወቅቱ ስለ ከወለድ ነፃ የሚሠራ የባንክ ሥርዓት የማውቀው ነገር አልነበረም፡፡ በመሆኑም መዛግብት ማገላበጥ ጀመርኩ፤ ወዲያውም ለባንኩ የማኔጅመንት ቦርድ የከወለድ ነፃ የባንክ አገልግሎትን በተመለከተ ፕሮፖዛል አቀረብኩ፡፡ ነገር ግን መልሱን ሳልሰማ እንደ አጋጣሚ ሆኖ እኔ ወደ ግል ሥራዬ መግባት ስለነበረብኝ ባንኩን ለቀቅኩ፡፡ ‹‹ሻዶ ኢንዱስትሪስ›› የሚል የግል የአማካሪ ድርጅት ከሌሎች ባለሙያዎች ጋር በመሆን ከጀመርኩ በኋላም ቢሆን ግን የዚህ ከወለድ ነፃ ባንክን ጉዳይ ልዘነጋው አልቻልኩም፡፡ በወቅቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ትሪሊዮን ዶላር የሚንቀሳቀስበት ኢንዱስትሪ እንደሆነም ተረዳሁ፡፡ Read More
እስላማዊ ዐውደ ርዕዩ (Exhibition) ዛሬ ይጠናቀቃል
(በሔኖክ ያሬድ)
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች የተጠቀሙባቸውን ታሪካዊ ፋይዳ፣ ያላቸውን ቅርሶች ለቱሪስት መስህብነት ለማዋል ጥረቱ ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትሩ አሳሰቡ፡፡
ሚኒስትሩ አምባሳደር መሐሙድ ድሪር፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከአወሊያ 98 ጀምዓ ጋር በመተባበር ያዘጋጀውን እስላማዊ ዐውደ ርዕይ ነሐሴ 6 ቀን 2002 ዓ.ም. በኤግዚቢሽን ማዕከል ሲከፍቱ እንዳስገነዘቡት፣ ቀደምት ትውልዶች የተገለገሉባቸውን ቅርሶች ለቱሪስት መስህብነት በማዋል ተጠቃሚ መሆን ይቻላል፡፡
የጠቅላይ ምክር ቤቱ ፕሬዚዳንት ሼህ አህመዲን ሼህ አብዱላሂ እንዳሉት፣ በግሰለቦች የሚገኙትን ቅርሶች በማዕከል በማሰባሰብ የእስልምናን ትክክለኛ ገጽታ ማስተዋወቅና ለትውልድ የማስተላለፍ ኃላፊነት ከሁሉም ኅብረተሰብ ይጠበቃል፡፡
ለአራት ቀን እየተካሄደ ያለውና ዛሬ በሚጠናቀቀው ዐውደ ርዕይ በትግራይና በሐረሪ፣ በደቡብና በኦሮሚያ፣ በአዲስ አበባም የሚገኙ 13 ድርጅቶች ተሳትፈዋል፡፡
President Obama Speech at the White House Iftar Dinner
Iftar Dinner at the White House
Good evening. Welcome to the White House. To you, to Muslim Americans across our country, and to more than one billion Muslims around the world, I extend my best wishes on this holy month. Ramadan Kareem. I want to welcome members of the diplomatic corps; members of my administration; and Members of Congress, including Rush Holt, John Conyers, and Andre Carson, who is one of two Muslim American Members of Congress, along with Keith Ellison.
Here at the White House, we have a tradition of hosting iftars that goes back several years, just as we host Christmas parties, seders, and Diwali celebrations. These events celebrate the role of faith in the lives of the American people. They remind us of the basic truth that we are all children of God, and we all draw strength and a sense of purpose from our beliefs.
These events are also an affirmation of who we are as Americans. Our Founders understood that the best way to honor the place of faith in the lives of our people was to protect their freedom to practice religion. In the....Read More
እንኳን ለ 1431 አመተ ሂጅራ የረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ
More Articles...
Page 1 of 17
የሬዲዮ ቢላል እለታዊ ስርጭት
Main Menu
- Home
- News - ዜና
- Membership Form-የአባልነት ፎርም
- About us
- Contact us
- Radio Archive
- Islamic Flash Page
- Resource
- Links
Radio Bilal Account
Bilal Communication Inc.
4324 Georgia Avenue, NW
Washington, DC 20011
Tel +1 202 239 1485
Account Name:
Bilal Communication, INC. USA Washington,DC
Bank Account:Sun Trust Bank ABA
or
Bilal Communication, INC. USA Washington,DC
Bank of American
For Account # Contact us
User Menu
Our Visitors







![]() | Today | 153 |
![]() | Yesterday | 393 |
![]() | This week | 1689 |
![]() | Last week | 2734 |
![]() | This month | 3137 |
![]() | Last month | 11988 |
![]() | All | 336164 |
Your IP: 38.107.191.90
,
Now is: 2010-09-09 11:28
The battle for Al-Azhar
The controversy surrounding the legacy of Sheikh Mohammed Sayed Tantawi, the head of the Al-Azhar mosque and university who died last week, is more complex than many would expect.
Some of his critics viewed him as the theological functionary through which the state marketed not only its brand of Islam, but also other government-sanctioned social and political policies. His supporters championed him as a reformist, particularly for women's rights.
But most crucially, his sudden death has reignited the centuries-old battle over the independence of Al-Azhar, regarded as Sunni Islam's highest seat of learning.Unlike Catholicism and Shia Islam, Sunni Islam was established and maintained through decentralised governance. It knows no clergy and reveres no saints; in essence, Sunni Islam has maintained that there is no interlocutor between man and the divine.
Grand Sheikh
When the Al-Azhar mosque and university were first established in the late 10th century, they became the centre of study for the Quran and Arabic language, drawing scholars from throughout the Muslim Empire. It was during the Ottoman Empire, however, that the official position for a "Grand Sheikh of the state" was created; the state appointed an Islamic scholar to this position and paid him a salary. The title had previously only been used as an honorific awarded to the most prominent Islamic scholars of the time...Read More
Donate ሰደቃ
Thank you for your donation To expand our media .
Hijri Date
Member Login
Letest News
-
VOA በ ፊርስት ሂጅራህ መሰጊድ የሮመዳን ሁኔታ እንደት እንደነበር ከመስገዱ አሚር ሃጅ ነጅብ ጋር ቆይታ አድርጎ ነበር VOA በ ፊርስት ሂጅራህ መሰጊድ የሮመዳን ሁኔታ እንደት እንደነበር ከመስገዱ አሚር ሃጅ ነጅብ ጋር ቆይታ አድርጎ ነበር JavaScript...
-
!!!!!!! ዘካተል ፊጥር እና አፈጻጸሙ !!!!!! ዘካተል ፊጥር ከረመዳን ወር ፆም መጠናቀቅ ጋር በተያያዘ ግዴታ የሚሆን የዘካ አይነት ነው፡፡ የተደነገገበት ጥበብ...
-
የረመዳን የመጨረሻ ቀናት ከረመዳን የመጨረሻዎቹ አስርት ቀናት በጣሀ አህመድ የእነዚህን አሰርት የረመዳን ቀናት በተለይም ለሊቶችን ታላቅ ደረጃ...
-
Ethiopia Devalues Its Birr Currency 17% Against Dollar, Central Bank Says (Bloomberg.com) Ethiopia devalued its currency, the birr, by 17 percent against the dollar, the third such move in the past 14 months, according to the National Bank of Ethiopia. The exchange rate was...
VOA በ ፊርስት ሂጅራህ መሰጊድ የሮመዳን ሁኔታ እንደት እንደነበር ከመስገዱ አሚር ሃጅ ነጅብ ጋር ቆይታ አድርጎ ነበር









